本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 18:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ኃያሉ ቃልህ ከንጉሣዊው ዙፋን እንዳትጠፋ በተፈረደባት መሬት እምብርት ላይ እንደ ጨካኝ ጦረኛ ከሰማይ ዘሎ ወረደ። የማያወላውለውን ትእዛዝህን እንደ ሰላ ሠይፍ ይዞ በመውረድ፥ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ሁሉን የሚችል ቃልህ እንደ ድል አድራጊና ጦረኛ ሆኖ፥ ከሰማያት ከዙፋንህ ውስጥ ወደ ጥፋት ምድር መካከል ወረደ። 参见章节 |