本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 18:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 በአንድ ዓይነት ሞት በመመታታቸው ለቍጥር የሚታክቱ ሬሳዎች ነበሯቸው። ቀሪዎቹም ሊቀብሯቸው አልቻሉም፤ የፍሬዎቻቸው አበባዎች ባንድ ጊዜ ረግፈውባቸዋልና። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ሁሉም በአንድነት በአንድ አምሳል ሞቱ፤ ቍጥር የሌላቸው የሞቱ ሰዎች በድኖችም ነበሩ። በአንዲት ሰዓት የከበረች ፍጥረታቸው ፈጽማ ስለ ጠፋች ሕያዋን የሞቱትን ሰዎች ይቀብሯቸው ዘንድ አልቻሉምና። 参见章节 |