本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 17:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 የቱንም ያህል የሚነድ እሳት፥ በድምቀት የሚያበሩትም ከዋክብት ቢሆኑ ብርሃን ሊሰጧቸው አልቻሉም። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 የእሳቱም ብርሃን አንዲት ሰዓት እንኳ ያበራ ዘንድ አልቻለም፥ የብሩሃን ከዋክብት ብርሃንም ለዚያች ለምታስፈራዋ ሌሊት ጨለማ ያበራ ዘንድ አልቻለም። 参见章节 |