本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 17:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ክፉዎች ቅዱሱን ሕዝብ በኃይል ያንበረከኩ ቢመስላቸውም፥ በረጅሙ ሌሊት ከጣራቸው ስር ተተብትበው፥ ከዘላለማዊው ጥበቃ ተባረሩ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ኃጥኣን ቅዱስ ሕዝብን በያዙ ጊዜ፥ በተበረታቱባቸውም ጊዜ፥ ኀያላንም በረዥም የሌሊት ጨለማ በታሰሩ ጊዜ ያንጊዜ በቤታቸው ጣራ ስር ተጋዙ። ከዘለዓለማዊው አገልግሎት ሥርዐትም ሸሸተው ተገኙ። 参见章节 |