本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 17:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 የነፍሱ ፉጨት፥ እንደ ልብ በተዘረጉት ቅርንጨፎች ላይ ሆነው ወፎች የሚያሰሙት ጣዕም ያለው ዜማ፥ የሚንፍዋፍዋው የወራጅ ውሃ ድምፅ፥ እየተምዘገዘጉ የሚወርዱ ዐለቶች ኳኳታ፥ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ወይም በኀይል የሚሄድ የውኃ ሿሿቴ ድምፅ፥ ወይም በማስፈራራት የሚገለባበጡ የዋሻዎች ድምፅ፥ ወይም የሚሮጡና ሩጫቸው የማይታይ የእንስሳት ሩጫ፥ ወይም በሚያስፈራ ቃል የሚጮኹ የአውሬዎች ጩኸት፥ ወይም ከአዕዋፍና ከአራዊት ድምፅ የተነሣ እርስ በርሳቸው ድምፅን ለዋውጠው የሚመልሱ የሚያስፈሩ የተራራዎች ድምፅ ነው። አስደንግጦም ያጠፋቸው መከራ እንዲህ ነው። 参见章节 |