本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 17:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 እጅግ ደካማ የሆነውና እርሱኑ ከመሰለው የሲኦል ጉድጓድ የመነጨው ጨለማ ሳይገፍ በአንድ ዓይነት እንቅልፍ ተሸንፈው ነበር። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 የሚያስደነግጡ አጋንንት አስደንግጠዋቸዋልና፥ ምትሀትን በማሳየት የሚያሳድዱአቸው አሉ፥ የሰውነትንም ተስፋ የሚያደክም አለ፥ ያልጠበቁትና ያልተጠራጠሩት ፍርሀትና ድንጋጤም ድንገት ደረሰባቸው። 参见章节 |