本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 16:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ግብጻውያኑ ግን በእነርሱ ላይ የተላኩት ፍጥረታት ስለ አስጠሉዋቸው፥ እጅግ ቢራቡም የምግብ ፍላጐታቸውን ጨርሰው አጡ፤ ያንተ ሕዝቦች ግን ጥቂት ከተቸገሩ በኋላ ለየት ያለ ጣፋጭ ምግብ አገኙ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 እነዚያ ግን መብልን በተመኙ ጊዜ በእነርሱ ስለ ተላከባቸው ፍጥረት ከፍላጎታቸው ተመለሱ፥ የዘወትሩንም ልማድ ናቁ። እነዚህ ግን ምግብን በማጣት ጥቂት ወራት ከተቸገሩ በኋላ ጣዕሙ ልዩ ለሆነ ምግብ ተዘጋጁ። 参见章节 |