Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

መጽሐፈ ጥበብ 16:26 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

26 ጌታ ሆይ ይህን የተመለከቱ የተወደዱ ልጆችህም ለሰው ምግብ የሚሆነው እህል ሳይሆን ባንተ የሚያምኑትን ሁሉ የሚጠብቀው ቃልህ እንደሆነ ያውቁ ዘንድ አደረግህ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

26 አቤቱ በአ​ንተ ያመኑ ሰዎ​ችን ቃልህ ይጠ​ብ​ቃ​ቸ​ዋል እንጂ፥ ሰው የሚ​መ​ገ​በው የተ​ለ​ያየ የዘር ፍሬ እን​ዳ​ይ​ደለ የወ​ደ​ድ​ኻ​ቸው ልጆ​ችህ ያውቁ ዘንድ ነው።

参见章节 复制




መጽሐፈ ጥበብ 16:26
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告