本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 16:25 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 ሁሉንም ለመሆን በመለዋወጥ፥ የተቸገሩት ሰዎች በሚስማማቸው መልክ በመቅረብ፥ እነርሱን ለመመገብ ያሳየኸውን ችሮታ ተቀብለው የታዘዙልህ ለዚህ ነው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 ስለዚህም ያንጊዜ ስጦታህ ነበረች፥ ወደ ሥራውም ሁሉ ትለዋወጥ ነበር፤ በለመኑትና በወደዱትም ምግብ ሁሉ ታገለግል ነበር። 参见章节 |