本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 16:24 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 ፍጡርህ ያንተ የፈጣሪው አገልጋይ ነውና፥ ኃጥአተኛውን ለመቅጣት ይወጠራል፤ አንተን ለሚያምኑት ሲል ደግሞ ይላላል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 ፈጣሪ ሆይ፥ ፍጥረቱ ሁሉ ለአንተ ያገለግላልና፥ በዐመፀኞች ላይ የሚላክ ፍርድን ታመጣለህ፥ በአንተ ወደሚታመኑም ይደርስ ዘንድ ደስታን ትሰጣለህ። 参见章节 |