本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 16:21 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 ለልጆችህ ያቀረብኸላቸው ልዩ ምግብ፥ ለእነርሱ ያለህን ፍቅር ያሳያል፤ የያንዳንዱን ሰው ፍላጐት ለማርካት የምግቡ ጣዕምም እንደ በላተኛው ይቀያየር ነበር። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 የሰማያዊው መልክህ አርአያ የሚሆን መና ለልጆችህ የፍቅርህን ጣዕም ገለጠ፥ ከእርሱም ለሚበላ ጣዕሙ ይዘዋወር ነበር፥ ከምግቦችም ይልቅ ያሰበውንና የወደደውን ፍላጎቱን ለመፈጸም ያገለግለው ነበር። 参见章节 |