本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 16:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ከዚህ ቅጣት በተቃራኒ ለሕዝቦችህ ደግነትን አደረግህ፤ ልባቸውን አስታገስህ፤ ጣፋጭ የሆኑት ድርጭቶችም በምግብነት ሰጠሃቸው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ለሕዝብህም በጠላቶቻቸው ፊት በጎ አደረግህላቸው፥ ለፍላጎታቸውም ድርጭትን ሰጠሃቸው። ጣዕሙ ልዩ የሆነ መናንም ይበሉ ዘንድ ሰጠሃቸው። 参见章节 |