ℹ️ 本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 16:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
14 ከጥላቻ የተነሣ ሰው ሊገድል ይችላል፤ የሄደውን መንፈስ ወይም ሲኦል የተረከበቻትን ነፍስ ግን ፈጽሞ ሊመልስ አይችልም።
参见章节 复制
14 ሰው ግን በክፉ ይገድላል፥ ነፍስ ከሥጋ ከተለየ በኋላ አይመለስም፥ የተለየች ነፍስም አትመለስም።
参见章节 复制