本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 16:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 አንድ ንድፊያ፥ ፈጥኖ ይድናል፤ ቃልህን ግን እንዳይዘነጉ ያደርጋቸዋል፤ በመርሳት ባሕር ሰጥመው ደግነትህ እንዳይጓደልባቸው ያነቃቃቸዋል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ሕግህን ለማሰብ ይህን ቀምሰዋልና፥ በጽኑ ዝንጋዔም እንዳይወድቁ፥ ተአምራትህንም ከማሰብ ወጥተው በሌላ ሥራና መከራ እንዳይወድቁ ፈጥነው ዳኑ። 参见章节 |