ℹ️ 本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 16:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
10 ያንተ ልጆች ግን የመርዘኞች አበቦች ጥርሶች እንኳ ሊጥሏቸው አልቻሉም፤ ይህም የሆነው በምሕረትህ ረዳትነት በመዳናቸው ነው።
参见章节 复制
10 በልጆችህ ግን መርዝ ያለው የእባቦች ጥርስ በታዘዘ ጊዜ አልጐዳቸውም፥ ቸርነትህ መጥቶ አድኖአቸዋልና።
参见章节 复制