Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

መጽሐፈ ጥበብ 15:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

9 ከዚህ ሁሉ በኋላም ስለ ሞቱ፥ ስለ ዕድሜው ማጠርም አይጨነቅም፤ ነገር ግን ከወርቅ ሠሪዎችና ክብር አቅላጮች ጋር ይፎካከራል፤ የነሐስ ሠራተኞችን ለመምሰል ይጥራል፤ አስመስሎ በመሥራቱም ይታበያል።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

9 በእ​ር​ሱም ዘንድ ያለው ትጋት ይሠ​ራና ይደ​ክም ዘንድ ስላ​ለ​ውና ሕይ​ወ​ቱም ጥቂት ስለ​ሆነ አይ​ደ​ለም። ወር​ቅና ብርን የሚ​ሠሩ ሰዎ​ችን ይፎ​ካ​ከ​ራ​ቸው ዘንድ ነው እንጂ፤ ናስ ሠሪ​ዎ​ች​ንም ይመ​ስ​ላ​ቸው ዘንድ ነው እንጂ፥ የተ​ዋ​ረ​ደ​ው​ንም ሠርቶ ክብር ይሰ​ጠ​ዋል።

参见章节 复制




መጽሐፈ ጥበብ 15:9
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告