ℹ️ 本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 15:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
5 ሞኞችን በሚያማልሉ ግዑዝና ትንፋሽ አልባ ምስሎችም አልተታለልንም።
参见章节 复制
5 የእነዚህም መልካቸው እነርሱን ወደ መመኘት ይመጣ ዘንድ አላዋቂን ሰው ይስበዋል፤ ነፍስና መንቀሳቀስ የሌለው ምውት ጣዖትንም ያስወድደዋል።
参见章节 复制