ℹ️ 本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 15:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
2 ብንበድል እንኳ እኛ ያንተ ነን፤ ሥልጣንህንም እንቀበላለን፤ ግን ያንተ መሆናችንንም ስለምናውቅ አንበድልም።
参见章节 复制
2 ኀይልህን እያወቅን ብንበድል፥ ያንተ መሆናችንን እያወቅንም ባንበድል ያንተ ነን።
参见章节 复制