本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 15:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 የአረማውያኑን ጣእቶች ሁሉ አማልክቶቻቸው አደጉ፤ እነርሱ ለማየት ዓይናቸውን፥ ለመተንፈስ አፍንጫቸውን፥ ለመስማት ጆሮዋቸውን፥ ለመጨበጥ ጣቶቻቸውን፥ ለመራመድም እግሮቻቸውን መጠቀም አይትሉም። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 መሥራት የማይቻላቸው፥ በዐይናቸው ማየት፥ ባፍንጫቸው ነፋስን ማሽተት፥ በጆሮአቸውም መስማት፥ በእጆቻቸው ጣቶች መዳሰስ የማይቻላቸው፥ እግሮቻቸውም ከመሄድ የቦዘኑ የአሕዛብን ጣዖቶች አማልክት አድርገው ዐስበዋልና። 参见章节 |