本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 15:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 እርሱ ከማንም የበለጠ መበደሉን ራሱ ያውቀዋል፥ ከአንድ ዓይነት አፈር ተሰባሪ ሸክላና ጣኦቶችን የሚሠራ ነውና። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ይህም ከሁሉ ፈጽሞ እንደሚበድል ታወቀ፥ በምድር ከሚታየውና ፈጥኖ ከሚጠፋው ከእንጨት የተቀረፀ ጣዖትን ሠርትዋልና። 参见章节 |