本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 15:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ከዚህም በላይ ሸክላ ሠሪው ሕይወታችንን የሚያያት እንደ ጨዋታ ነው፤ ምድራዊ ቆይታችንንም ውጣ ውረድ እንደሚበዛበት ትርዕይት ይቆጥረዋል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ነገር ግን እነዚህ ሕይወታችንን ጨዋታና መዘባበቻ አድርገው ዐሰቡ፥ ኑሯችንንም የትርፍ ምልክት አደረጉት፤ ስላጣሁ ይጨንቀኛል ብሏልና፥ ከዚህም በኋላ ያተርፋል፥ ክፋትንም ገንዘብ ያደርጋል። 参见章节 |