本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 14:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ሰው ሠራሹ ጣኦትና ቀራጩ ግን የተረገሙ ናቸው፤ ቀራጩ ጣኦትን በመሥራቱ፥ ጣኦቱ በስባሽ ቢሆንም እንኳ፥ አምላክ ተብሎ በመጠራቱ ርጉማን ናቸው፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 በእጅ የተሠራው ግን የሚጠፋ ሲሆን አምላክ ስለ ተባለ የተረገመ ነው፤ የሠራውም ይህን በመሥራቱ ርጉም ነው። 参见章节 |