本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 14:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 አንተ የጥበብህ ፍሬዎች እንዲባክኑ አትሻም፤ ከዚህም የተነሣ ሰዎች በትንሿ የእንጨት ስባሪ ተማምነው ማዕበሉን በታንኳ ያቋርጣሉ፤ እንዲያም ሆኖ ግን ካሰቡበት በደኀና ይደርሳሉ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 የጥበብህ ሥራው ስንፍና እንዳይሆን ትወዳለህ፥ ስለዚህ ሰዎች ሰውነታቸውን በተናቀና በተዋረደ እንጨት ተማምነው በታላቅና በታናሽ መርከብ በሞገዱ መካከል ተሻግረው ይድናሉ። 参见章节 |