本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 14:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 እርሷን የሚመራት ግን፥ አባት ሆይ፥ ያንተ ጥበቃ ነው፤ አንተ በባሕር ውስጥ መንገድ፥ በማዕበሎችም መካከል መውጫ አበጅተሃል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 አብ ሆይ፥ ያንተ አመራር ግን ሁሉን ትሠራራለች፤ በባሕር ውስጥ መንገድን፥ በሞገድም መካከል ጽኑ መተላለፊያን ሰጥተሃልና። 参见章节 |