本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 14:29 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)29 የሚያምኑት ሕይወት በሌላቸው ጣኦቶት ስለሆነ የሐሰት መሐላዎቻቸው ሊጐዷቸው እንደሚችሉ አልተገነዘቡም። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 ቃልና ዕውቀት ያላቸው እነዚህ ሁሉን እንደሚያውቅ እንደ ፈጣሪ አድርገው ነፍስ የሌለው ሐሰተኛና ድዳ ጣዖትን ይታመናሉ፥ ቢምሉም እንደሚፈረድባቸው አያስቡም። 参见章节 |