本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 14:28 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 ጣኦቶችን የሚያመልኩ ሰዎች፥ ፈንጠዝያቸው እስከ እብደት ይደርሶል፤ ወይም ትንቢታቸው ሐሰት ነው፤ በክፋትም ይኖራሉ፤ አልያም ያለ ማመንታት በሐሰት ይምላሉ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 የሚያመልኳቸው ሰዎች እንደ እነዚህ ደስ ቢላቸው አእምሮአቸውን ያጣሉና። ያም ባይሆን በሐሰት ትንቢት ይናገራሉ፥ ያም ባይሆን ይሙት በቃውን ያድናሉ፥ ያም ባይሆን ፈጥነው ይምላሉ። 参见章节 |