本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 14:26 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 ሰላማዊ ሰዎችን መበጥበጥ፥ ወሮታ ቢስ መሆን፥ ነፍስን ማሳደፍ፥ በተፈጥሮ ላይ ማመፅ ጋብቻን ማፋለስ፥ አመንዝራነትና ተስፋ መቁረጥ ይታያል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 ዋጋን ካለማሰብ ጋር፥ ሰውነትን ከማስተዳደፍ ጋር፥ ፍጥረትንም ከመለወጥ ጋር፥ የጋብቻን ሥርዐት ከማፍረስ ጋር፥ ከምንዝርና ከርኵሰት ጋር፥ የተቀላቀለ ነው። 参见章节 |