本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 14:25 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 የትም ቦታ በደም የተጨማለቀ ግድያ፥ ሌብነትና ማጭበርበር፥ ጉቦ፥ ውስልትና፥ ዓመጽ፥ የሐሰት ምስክርነት፥ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 ሥራዎቻቸው ሁሉ ደም ከማፍሰስና ነፍስ ከመግደል ጋር፥ ከመስረቅም ጋር፥ ከሐሰትና ከጥፋት፥ ምስጋናንም ከማጕደል ጋር፥ ካለማመንም ጋር፥ ከመሐላና በጎውን ሰው ከማወክ ጋር፥ 参见章节 |