本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 14:24 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 እንደሚያመለክቱት በአኗኗሯቸው ወይም በጋብቻዎቻቸው የቀራቸው ንጹሕና ጨርሶ የለም። አንዱ ሌላውን በተንኮል ሲገድል፥ ወይም ከሚስቱ ጋር ሲሴስን ይታያል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 ሕጋቸውንና ጋብቻቸውን አልጠበቁም፤ ነገር ግን ባልንጀራ ባልንጀራውን ይገድለዋል፤ ያም ባይሆን ያባብለዋል፥ በሽተኛም ያደርገው ዘንድ ተስፋ ይሰጠዋል። 参见章节 |