本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 14:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 እነርሱ ስለ እግዚአብሔር ያላቸው የተሳሳተ አመለካከት ይኸው ብቻ አልነበረም፤ አላዋቂነት የወለደውን አስፈሪ የፍልሚያ ሕይወት እየመሩ፥ መቅሰፍቶቹን ሰላም ብሎ ይጠሯቸዋል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 ዳግመኛም እግዚአብሔርን ካለማወቃቸው የተነሣ ስሕተታቸው አልበቃቸውም፥ ነገር ግን በታላቅ ሰልፍ ሳሉ በስንፍናቸው ይኖራሉ። ይህን ያህል ክፉ የሆነውንም ታላቅ አደረጉ፥ ሰላም ብለውም ጠሩት። 参见章节 |