本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 14:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 የኋለኛው ገዢውን ለማስደሰት ሲል፥ ያለ ጥርጥር በሰው ጥበብ ሁሉ በመጠቀም፥ ከእውነተኛው ገጽታ የተዋበ ምስል አቅርቧል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 ዳግመኛ ገዥውን ንጉሥ አድልቶ ደስ ያሰኘው ዘንድ የሚወድ አለ። ባማረና በተሻለ ሁኔታ ምስሉን ለመሥራት ተራቅቆአልና። 参见章节 |