Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

መጽሐፈ ጥበብ 14:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

15 ያለ ዕድሜው በተቀጨ ልጅ ኀዘን የትናንቱን ሬሣ ዛሬ ያመለከዋል፤ ምሥጢሩንና ሥርዓቱንም ለወገኖቹ ያስተላልፋል።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

15 ልጁ ሕፃን ሳለ ፈጥኖ በሞት ስለ ተነ​ጠቀ አባቱ ላንድ ልጁ ይጨ​ነ​ቅና ያለ​ቅስ ነበ​ርና፥ ቀድሞ ለሞ​ተው ልጁ ምስል ሠራ​ለት፥ ዛሬ ግን እንደ አም​ላክ አድ​ር​ገው አከ​በ​ሩት። ለኀ​ጢ​አት የተ​ገዙ ሰዎ​ችም በስ​ውር በዓል አደ​ረ​ጉ​ለት፥ የም​ሥ​ጢር መሥ​ዋ​ዕ​ት​ንም ሠዉ​ለት።

参见章节 复制




መጽሐፈ ጥበብ 14:15
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告