本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 14:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 እንደዚሁም ደግሞ ሞገደኛዉን የባሕር ማዕበል በመርከብ ለመሻገር የሚዘጋጅ ሰው፥ እርሱን ከተሸከመችው መርከብ እጅጉን ላነሰ የእንጨት ቁራጭ ልመናዉን ያቀርባል፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ዳግመኛም ሰው በክፉ የባሕር ማዕበል መካከል ይሄድ ዘንድ ወድዶ በመርከብ ላይ በወጣ ጊዜ ከምትሸከመው ከመርከቢቱ፥ ከሚዋረደውና ከሚደክመው እንጨት ይለምናል። 参见章节 |