本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 13:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ምናልባት ከመንገድ የወጡት አምላክን ፍለጋ እርሱንም ለማግኘት ካላቸው ጉጉት ሊሆን ይችላልና፥ እነኚህ ሰዎች ብዙ ሊወቀሱ አይገባም፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ነገር ግን ከዚህ ጋራ ዳግመኛ አምላክን እየፈለጉት፥ ያገኙትም ዘንድ እየወደዱ ቢሳሳቱ፥ በእነርሱ ላይ የሚኖረው ነቀፋ ጥቂት አይደለም። 参见章节 |