本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 13:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 ስለ ትርፍ፥ ስለ ወደ ፊት ተግባሩና ስለሙያ ትጋቱ ጥበብን ይሰጠው ዘንድ፥ እጆቹ ከቶውንም ሰርተው ከማያውቁት ይለምናል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 ስለ መንገድም ነገር ይንቀሳቀስ ዘንድ ወደማይቻለውና አንዲት ርምጃን ወደማይራመደው ይለምናል። ስለ ብልጽግናና ስለ ሥራም፥ ስለ ማግኘትም፥ የእጅን ሥራም ስለ ማቅናት እጆቹ ምንም ወደማይሠሩ ይለምናል፥ ኀይልንና ሥራ ማፍጠንንም ይሰጠው ዘንድ ምንም ኀይል ከሌለው ከእርሱ ይፈልጋል። 参见章节 |