ℹ️ 本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 13:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
18 ሕይወትን ከበድን፥ ችሮታን ከሰው ከማይውለው፥ ስለ ጉዞ በእግሩ እንኳ መጠቀም ከማይችል፥
参见章节 复制
18 ስለ ፈውስ ወደ በሽተኛው ይለምናል፥ ስለ ሕይወትም መዋቲውን ይለምናል፥ ስለ ርዳታም መርዳት ወደማይችለው ደካማ ይማልዳል።
参见章节 复制