ℹ️ 本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 13:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
16 ራሱን መጠበቅ እንደማይችል በመረዳት፥ ምስል በመሆኑ ረዳት እንደሚያሻው ያውቅልና፤ እንዳይወድቅ በጥንቃቄ ያቆመዋል።
参见章节 复制
16 ምስል ነውና፥ የሚረዳውንም ይፈልጋልና ራሱን መርዳት እንደማይችል ዐውቆ እንዳይወድቅበት ይጠነቀቃል።
参见章节 复制