本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 13:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ከዚህም የሚተርፍ ጐባጣና ጉጥ የበዛበት፥ ለምንም የማይሆን እንጨት ይኖራል፤ ጠራቢውም ይህን እንጨት በዕረፍት ጊዜው ይልገዋል፤ ከልምድ ባገኘው ችሎታ ያስተካክለዋል፤ በሰው ምስል ይቀርጸዋል፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ዳግመኛም ለምንም ከማይጠቅም እንጨት የተረፈ ጕማጁን፥ ጕጣሙንና ጫፉ ሁሉ የጠመመውን እንጨት ወስዶ ሥራውን በማስተንተን ይጠርበዋል፥ ከዚህም በኋላ በቦዘነበት ቀን በሰው መልክ መስሎ ይቀርፀዋል። 参见章节 |