本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 13:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ተስፋቸውን በሙት ነገሮች ላይ የሚያደርጉ፥ ወርቅም ይሁን ብር፥ የእንስሳት ምስሎችን፥ ጥንት በሰው እጅ የተቀረጹ ዋጋ የሌላቸው ድንጊያዎችን የሚያመልኩ ሁሉ ምስኪኖች ናቸው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ከወርቅና ከብር በጥበብ የተሠሩ የሰው እጅ ሥራዎችን፥ የእንስሳ ምሳሌን፥ ወይም የማይጠቅም የጥንት የእጅ ሥራ ድንጋይን አማልክት ብለው የሚጠሩ እነዚህ ጐስቋሎች ናቸው፥ ተስፋቸውም በሞቱ ነገሮች ላይ ነው። 参见章节 |