本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 12:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 እነኚህንም እንኳ ሰዎች በመሆናቸው ራራኽላቸው፤ ከሠራዊትህ ፊት ፊት ተርቦችን በመላክ ጥቂት በጥቂት አጠፋሃቸው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ነገር ግን ሰውን ይቅር እንደምትል እነርሱንም ይቅር አልኻቸው፤ እነርሱንም ጥቂት በጥቂት እንዲያጠፉ ከሠራዊትህ አስቀድሞ የትንኝ ወራሪን ላክህባቸው። 参见章节 |