Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

መጽሐፈ ጥበብ 12:27 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

27 እነርሱን ያሰቃያቸው፥ አቤቱታቸውን ያቀረቡባቸው፥ አምላኮቻቸው ያደረጉአቸው እነኛው ፍጡራን፥ የቀጧቸውም እነርሱ መሆናቸውን በእውነተኛው ብርሃናቸው ተመልክተዋል፤ እስከ አሁን ድረስ አናውቅህም ያሉትን ጌታ እውነተኛው አምላክ እንደሆነ አወቁ፤ የመጨረሻውም ቅጣት በእነርሱ ላይ ወደቀ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

27 አማ​ል​ክት እንደ ሆኑ ባሰ​ቧ​ቸው በእ​ነ​ዚህ በጣ​ዖ​ታቱ በተ​ፈ​ረ​ደ​ባ​ቸው ጊዜ ቀድሞ የካ​ዱ​ትን ያው​ቁ​ታል፥ ጻድቅ አም​ላክ እንደ ሆነም ያው​ቁ​ታል፤ ስለ​ዚ​ህም ፍጹም የፍ​ርድ ቅጣት ደረ​ሰ​ባ​ቸው።

参见章节 复制




መጽሐፈ ጥበብ 12:27
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告