本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 12:24 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 በስሕተት መንገድ ብዙ ተጉዘዋል፤ መርዘኞቹንና የጠሉትን እንስሳት በማምለክ፥ ክፉና ደጉን እንዳልለዩ ለጋ ሕፃናትም ታልለዋልና። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 በጠላቶቻቸው ዘንድ ያሉ የተዋረዱ ከብቶችን አማልክት እያሉ ብዙ ዘመን በስሕተት ጐዳና ተጐድተዋልና፥ ዕውቀት እንደሌላቸው ልጆችም ሐሰትን ተናገሩ። 参见章节 |