本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 12:21 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 ለአባቶቻቸው በመሐላ፥ በቃል ኪዳንና በተስፋ ቃል የገባህላቸውን ሰዎች ዘሮችና ያንተን ልጆች ትክክለኛውን ትኩረት ሰጥተህ ያልፈረድከው ስለምንድን ነው? 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 ለበጎ ተስፋ መሓላንና ቃል ኪዳንን ለሰጠሃቸው ለልጆችህ ምን ያህል ተጠንቅቀህ ትፈርድላቸው ይሆን? 参见章节 |