本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 12:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ሞት የተፈረደባቸው ቢሆንም እንኳ፥ የልጆችህን ጠላቶች ጥንቃቄ በተሞላበት ሁኔታና በላላ መልክ ከቀጣህ፥ ከክፋትም ይርቁ ዘንድ ጊዜና ቦታን ከሰጠሃቸው፥ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ለሞት የሚገቡ እነዚህ የልጆችህ ጠላቶች ባሉበት ዘንድም በእንዲህ ያለ ትዕግሥት ፈረድህ፥ ከክፉም ይድኑባት ዘንድ ዘመንንና መንገድን ሰጠሃቸው። 参见章节 |