本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 12:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 እንዲህ በማድረግህ ሕዝብህን አስተማርህ፤ ጻድቅ ሰው ለሌሎች ደግ መሆን እንዳለበት ገለጽህ፤ ለልጆችህ መልካም ተስፋን፥ ለኃጢአታቸውም ንስሐን ሰጠሃቸው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 እንዲህ ባለ ሥራም ጻድቅ ሰው ርኅሩኅና ሰው ወዳጅ መሆን ይገባው ዘንድ ወገኖችህን አስተማርህ፤ ለልጆችህም በጎ ተስፋን አደረግህ፥ አንተ ለበደለኛ ንስሓን ትሰጣለህና። 参见章节 |