Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

መጽሐፈ ጥበብ 12:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

18 አንተ ግን ኃይልህን ተቆጣጥረህ፥ ፍርድህን ሚዛናዊ አድርገህ፥ ከታላቅ ምሕረት ጋር ታስተዳድረናለህ፤ አንተ ከፈቀድህ ሥልጣኑ በእጅህ ነውና።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

18 አንተ ኀያል መኰ​ንን ስት​ሆን በቅ​ን​ነት ትፈ​ር​ዳ​ለህ። መቼም ቢሆን ከወ​ደ​ድህ ከሃ​ሊ​ነት በአ​ንተ ዘንድ አለና በብዙ ቸር​ነት ታኖ​ረ​ና​ለህ።

参见章节 复制




መጽሐፈ ጥበብ 12:18
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告