16 ኃያልነትህ አዳኝነትህ፥ ልዕልናህ ምሕረትህ ያጐናጽፋሉና፤
16 ከሃሊነትህ የጽድቅ መጀመሪያ ነውና፥ ሁሉን መፍጠርህና መግዛትህ ሁሉን ይቅር እንድትል ያደርግሃል።