ℹ️ 本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 12:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
14 ንጉሥም ቢሆን ፈላጭ ቆራጭ፤ ብይንህን ስላሳለፍክባቸው ሰዎች ደፍሮ ሊናገርህ አይችልም።
参见章节 复制
14 ንጉሥም ቢሆን፥ መስፍንም ቢሆን ስለ ፈረድህባቸው ሰዎች አንተን እያማ ከአንተ ጋር መተያየት አይችልም።
参见章节 复制