26 የሕይወት ወዳጅ ጌታ ሆይ ሁሉም ያንተ ነውና ትጠብቀዋለህ።
26 አንተ ካልወደድኸው በፊትህ እንደምን በጸና ነበር! አንተስ ካልጠራኸው እንደምን በተጠበቀ ነበር!