Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

መጽሐፈ ጥበብ 11:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

22 በምድር ላይ እንደሚወድቅ የማለዳ ጤዛ ጠብታ፥ መላው ዓለምም ላንተ እንደዚሁ በሚዛን ላይ እንደሚደረግ ኢምንት ክብደት ነው።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

22 የከ​ሃ​ሊ​ነ​ትህ ገና​ና​ነት በአ​ንተ ዘንድ ሁል​ጊዜ ይኖ​ራ​ልና፥ የክ​ን​ድህ ጽን​ዐት ኀይ​ል​ንም ማን ይቃ​ወ​ማ​ታል?

参见章节 复制




መጽሐፈ ጥበብ 11:22
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告